下一个

自动播放

Ethiopia MUST WATCH TOP Cancer causing foods| 5 በከፍተኛ ሁኔታ ካንሰር ሊያስከትሉ የሚችሉ ምግቦች

5 意见 • 07/08/23
分享
嵌入
administrator
administrator
订户
0

በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለው የአመጋገብ ስርአት እንደየባህሉና ልምዱ ከቦታ ቦታ ይለያያል፡፡አሁን ላይ ከውጭ ወደ ሀገራችን የሚገቡ የፈረንጆችና የቻይኖች ምግብን የሚጠቀም ሰው በዝቷል፡፡የሚያሳዘዝነው ደግሞ እነዚህ ከውጭ የሚመገቡ ምግቦች የኤክስፓየር ዴታቸው ያለፈባቸው ስለመሆኑ ትኩረት ሳይሰጥ ለተጠቃሚ መድረሱ ነው፡፡በዚህም የተነሳ ለብዙዎች የጤና መቃወስ ምክንያት ይሆናሉ ለዛሬ በኢንፎ ገበታ ጤናዎ በጅዎ ጥንቅራችን ለካንሰር በሽታ ሊያጋልጡን የሚችሉ የምግብ አይነቶችን ልናሳውቃችሁ ወደናል ታደሙልን!!!

显示更多
0 注释 sort 排序方式
脸书评论

下一个

自动播放